• Home
  • About Us
    • Organizational Profile
    • Vision and Mission
    • General Manager Message
  • Core Process
    • Road Construction
    • Road maintenance
    • Administration process
  • Anouncement
    • Vacancy
    • Media and Promotion
    • video and photo gallery
    • tender 2018
  • Documentation
    • Directives and Proclamations
    • Standards and Manuals
  • External Links
    • Ministry Of Road
    • Road Bureau
  • 13.jpg
  • 15.jpg
  • 16.jpg
  • 17.jpg
  • 18.jpg
  • arrca1.jpg
  • arrca1fini.jpg
  • arrca2.jpg
  • arrca3.jpg
  • arrca4.jpg
  • arrca5.jpg
  • arrca6.jpg
  • arrca7.jpg
  • arrca8.jpg
  • arrca10.jpg
  • arrcamanager.jpg
  • atofen.jpg
  • atomeng.jpg
  • atomenke.jpg
  • chemet.jpg
  • chemet1.jpg
  • co17.jpg
  • COM1.jpg
  • com4.jpg
  • com5.jpg
  • com7.jpg
  • com8.jpg
  • com9.jpg
  • com10.jpg
  • com11.jpg
  • com12.jpg
  • com13.jpg
  • com14.jpg
  • com15.jpg
  • com18.jpg
  • com19.jpg
  • com91.jpg
  • com99.jpg
  • com178.jpg
  • com181.jpg
Previous Next Play Pause
 
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።
 
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ12 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ለበዓል መዋያ የሚሆኑ የተለያዩ ድጋፎችን አበርክቷል። በኤጀንሲው ድጋፍ የተደረገላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በባህር ዳር ከተማ በዓታ ቀበሌ አስተዳደር አማካኝነት ተለይተው የተላኩ 10 ግለሰቦችና 2 የተቋሙ ሰራተኞች በድምሩ 12 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ሲሆኑ ለእያንዳንዳቸው 5 ሊትር ዘይት፣ 5 ኪሎ ሽንኩርት፣ 1 ዶሮ፣ 12 እንቁላል እና ከ10 እስከ 25 ኪ.ግራም የፊኖ ዱቄት በአጠቃላይ 51‚000.00 (አምሳ አንድ ሺህ ብር) የሚገመት ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፍ ከተደረገላቸው ግለሰቦች መካከል 11ዱ ሴቶች ናቸው።
 

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አመሰራረት

የ30ኛ ዓመት ምሥረታ በዓሉን ሰሞኑን ‹‹የተቀናጀ የቴክኖሎጂ ልማት ለመንገድ ጥራት እና ተደራሽነት!›› በሚል መሪ ቃል በድምቀት ያከበረዉ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ከ1985-1986 ዓ.ም በክልሉ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ስር ‹‹የገጠር መንገዶች መምሪያ›› በሚል በመምሪያ ደረጃ ከነበረበት አደረጃጀት ወጥቶ ‹‹የአማራ ገጠር መንገዶች ድርጅት›› በሚል ስያሜ ጥቅምት 1987 ዓ.ም ራሱን ችሎ በአዋጅ ተቋቋመ፡፡
  • enag3.jpg
  • enag4.jpg
  • enag6.jpg
  • enag7.jpg
  • enag8.jpg
  • enag9.jpg
  • enagu9.jpg
  • erp1.jpg
  • erp2.jpg
  • erp3.jpg
  • erp4.jpg
  • erpenagur.jpg
Previous Next Play Pause

መንገድ ለክልሉ ብሎም ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ ልማት ወሳኝ የመሰረተ ልማት ዘርፍ መሆኑን በመገንዘብ የህብረተሰቡን የመንገድ ተደራሽነት ፍላጐት ሊመልስ የሚችል ጠንካራ ተቋም ለማድረግ በማሰብ ከተቋቋመ ከአንድ ዓመት በኋላ ጥቅምት 3/1988 ዓ.ም ‹‹የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን›› በሚል ስያሜ እንደገና በአዋጅ ቁጥር7/1988 ዓ.ም ማሻሻያ ተደርጐለት በባለስልጣን ደረጃ ተቋቋመ፡፡
ይህን ስያሜ ይዞ እስከ 2007 ዓ.ም ድረስ ለ20 ዓመታት የመንገድ/ድልድይ ግንባታ እና ጥገና እንዲሁም የኮንትራት አስተዳደር ስራዎችን ሲያከናውን ነበር፡፡ ኤጀንሲዉ በባለስልጣን ደረጃ የተቋቋመበት አዋጅ ቁጥር7/1988 ዓ.ም በ1991፣በ1995 እና በ2005 ዓ.ም ወቅቱ የሚጠይቃቸዉ የአዋጅ ማሻሻያዎች ተካተዉበት አዋጁ እንደገና ተሻሽሎ በመፅደቅ ሲሰራበት የቆየ ሲሆን ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ ከኮንትራት አስተዳደር ስራዎች ወጥቶ ‹‹የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ›› በሚል ስያሜ የመንገድ እና ድልድይ ግንባታና ጥገና ስራዎችን የሚያከናውን ተቋም ሆኖ በመደራጀት ተግባርና ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡
ኤጀንሲው በቀጣይ ከሚመለከታቸዉ አጋር አካላት ጋር ተባብሮ በመስራት የክልሉን ህብረተሰብ የመንገድ ተደራሽነት ጥያቄ ለመመለስ እና በክልሉ በመንገድ እና ድልድይ ግንባታና ጥገና ዘርፍ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ ተቋም ለመሆን አልሞ እየሰራ ይገኛል፡፡

 

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ባለፉት 30 ዓመታት ከ6 ሽህ ኪ.ሜ በላይ የመንገዶች ግንባታ አከናወነ፡፡

 

Page 2 of 4

  • Start
  • Prev
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • Next
  • End
 

Recently Updated Posts

  • 2017 nine month
  • Message From General Manager
  • Road Construction
  • አለም አቀፍ የሴቶች ቀን
  • Vision and Mission

  • facebook
  • google+
  • twitter
  • instagram
  • Youtube
  • Whatsapp
 

All Rights Reserved © 2025 Amhara Rural Road Construction Agency